የተከዳችው ዩክሬን
በህይወት/አድዋ/ ስምምነት መሰረት፤ እ.ኤ.አ እንግሊዝ፡ሱዳን ውስጥ መውጫ አጥተው ያሉትን ወታደሮችዋን በኢትዮጲያ( በምጽዋ) በኩል እንድታሳልፍላቸው በምትኩም በእንግሊዝ የምትታገዘውና ከ 1868 ጀምሮ በእጅዋ ያለውን የቦገስ ግዛት ግብጽ ለኢትዮጲያ እንድትመልስ እና ሌሎችንም ጉዳኞች የያዘ ስምምነት ቢፈራረሙም፡ ኢትዮጲያ የተፈራረመችውን ቃል አክብራ ስትፈጽም የእንግሊዝዋ ግብጽ ግን ቃሏን አፍርሳ እንቢ አለች፡፡ ጠላታቸውን በምድራችን ስላሰለፍን መኃዲስቶች ጦርነት ከፍተው በርካታ ህዝብን ከመጨፍጨፋቸው ባሻር ንጉሳችን፤አጼ ዮሐንስ አንገታቸውን እስከመቆረጥ ደርሰው ነበር፡ፍጻሜው በእኛ አሸናፊነት ቢጠናቀቅም፡፡ እንግሊዝ ባለችበት ክዳት ሞልቷል፡፡ የዛሬ የዬክሬንን መሪ የኔቶ ሀገራትን;የከዱን ስጋታ ስሰማ የተከዳችው ሀገሬ ትዝ አለችኝ፡፡
ብቻችንን አጋፍጠውናል " - ቮሎድሚር ዜሌኒስኪ
የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዜሌኒስኪ " ብቻችንን አጋፍጠውናል " ሲሉ ምዕራባውያንን ወቅሰዋል።
ዜሌኒስኪ " ሃገራችንን ለመጠበቅ በብቸኝነት እየተዋጋን ያለነው እኛው ነን " ሲሉ ተናግረዋል፡፡
" ማን አግዞን ከጎናችን ሆኖ ተዋጋ? " ሲሉ የሚጠይቁት ፕሬዝዳንቱ " ማንም "ሲሉ መልሰዋል።
" ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እንደተወን ነው የተሰማኝ፤ እንደሚደግፉን ነበር ቃል ሲገቡልን የነበሩት፤ ሆኖም ሞትን እንድንጋፈጥ ብቻችንን ትተውናል " ሲሉም ነው ፕሬዝዳንቱ የተናገሩት፡፡
Keep it up wog
ReplyDeleteገና ብዙ እንጠብቃለን ወግዬ (የሚዛኑ አይተነው)
ReplyDelete